ምርጫዎች
ተጨማሪ ምርጫ ማሰናጃ ለ እርስዎ ምልክት ወይንም የ ንግድ ካርዶች: የ ጽሁፍ ማስማሚያ እና የ ማተሚያ ማሰናጃዎች ያካትታል
በ ጠቅላላ ገጹ
በ ሙሉ ገጽ ምልክቶች ወይንም የ ንግድ ካርዶች መፍጠሪያ
ነጠላ ምልክት
ነጠላ ምልክት ወይንም የ ንግድ ካርዶች በ ገጹ ላዩ ማተሚያ
አምድ
የ ምልክቶች ቁጥር ወይንም የ ንግድ ካርዶች ቁጥር ያስገቡ: በ እርስዎ የ ረድፉ ገጽ ላይ የሚፈልጉትን
ረድፍ
የ ረድፎች ቁጥር ምልክት ወይንም የ ንግድ ካርዶች ቁጥር ያስገቡ: በ እርስዎ ገጽ ላይ የሚፈልጉትን
ይዞታዎችን ማስማሚያ
እርስዎን ነጠላ ምልክት ማረም ያስችላል ወይንም የ ንግድ ካርዶች እና ይዞታዎችን ማሻሻል: ቀሪውን ምልክቶች ወይንም የ ንግድ ካርዶች በ ገጹ ላይ እርስዎ ሲጫኑ የ ምልክቶች ማስማሚያ ቁልፍ.
ምልክቶች ማስማሚያ
የ ምልክት ማስማሚያ ቁልፍ ብቻ ይታያል በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እርስዎ ከ መረጡ የ ይዞታዎች ማስማሚያ በ ምርጫ tab እርስዎ ምልክቶች ወይንም የ ንግድ ካርዶች በሚፈጥሩ ጊዜ
ኮፒ ማድረጊያ ከ ምልክቱ ከ ላይ በ ግራ በኩል ያሉትን ይዞታዎች ወይንም የ ንግድ ካርድ ወደ ቀሩት ምልክቶች ወይንም የ ንግድ ካርዶች በ ገጹ ላይ
ማተሚያ
አሁን የተመረጠውን ማተሚያ ስም ማሳያ
ማሰናጃ
መክፈቻ የ ማተሚያ ማሰናጃ ንግግር